እሑድ, የካቲት 07, 2016 የአካባቢው ጊዜ 19:58

  በሠማእታት ቀን፤ በጣሊያን ለበደለኛው ክብር የቆመው ሃውልት እንዲፈርስ ተጠየቀ

  Yekatit 12 Martyrs' Day in Addis Ababa Ethiopia Yekatit 12 Martyrs' Day in Addis Ababa Ethiopia
  x
  Yekatit 12 Martyrs' Day in Addis Ababa Ethiopia
  Yekatit 12 Martyrs' Day in Addis Ababa Ethiopia
  አሉላ ከበደእስክንድር ፍሬው  ዛሬ የካቲት 12 2005 ዓም ነው። እለቱ በኢጣሊያ ፋሽስት ወራሪዎች ከ30ሽህ በላይ የአዲስ አበባ ሰላማዊ ነዋሪዎች በግፍ የተፈጁ ሰማእታት የሚታሰቡበት።

  ይሄንን የጅምላ ጭፍጨፋ በሰላማዊ ሰዎች ላይ ያዘዘውና የጦር ወንጀለኝነቱ በፍርድ ቤት የተረጋገጠው ሩዶልፎ ግራዚያኒ በጣሊያኗ የአፊና ከተማ የመታሰቢያ ሀውልትና በሥሙ የሚጠራ ቤተ መዘክር መናፈሻ መሠራቱ ያስቆጣቸው ኢትዮጵያዊያን አዲስ አበባን ጨምሮ፤ በዩናይትድ ስቴትስና በአውሮፓ በጣሊያን ኢምባሲዎች ደጃፍና ከሃያ በላይ ሌሎች ኢትዮጵያውያን በሚገኛቸው ከተሞች በተለያዩ መንገዶች ተቃወሟቸውን ለመግለጥ ተሰባስበዋል።

  ከአዲስ አበባና ከዋሽንግተን ዲሲ የተቀናበሩትን ዝግጅቶች ይከታተሉ።

  እስክንድር ፍሬው

  ይህ ፎረም ተዘግቷል
  አስተያየቶች
       
  እዚህ ፎረም ላይ የሠፈረ አስተያየት የለም፤ የመጀመሪያው ይሁኑ