ማክሰኞ, ታህሳስ 01, 2015 የአካባቢው ጊዜ 10:26

ፕሮፌሰር በቀለ አፈሳ ሲታወሱ፤

አሉላ ከበደ
 

በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩትን፥ በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ የሚገኘው እውቁ የህክምና ተቋም Mayo ክሊኒክ የሳምባ በሽታዎች ሃኪምና ተመራማሪ የነበሩትን ፕሮፌሰር በቀለ አፈሳን ህይወትና ሥራዎች ለማስታወስ የተሰናዳ ቅንብር ነው።

ለየት ያለ የልጅነት ጊዜና ጠባይ፤ የላቀ የአእምሮ ብቃትና ኋላም በጉልምስና እድሜ ለተሰማሩበት ሞያ የተሰጠ ስብዕና የሞያ ሃጋሮቻቸውና የቅርብ ወዳጆቻቸው የፕሮፌሰር በቀለን ህይወት በሚያስታውሱባቸው ወጎች ጎልተው ይሰማሉ።
ይህ ፎረም ተዘግቷል
አስተያየቶች
     
እዚህ ፎረም ላይ የሠፈረ አስተያየት የለም፤ ያውጡና የመጀመሪያው ይሁኑ