ሰኞ, የካቲት 08, 2016 የአካባቢው ጊዜ 21:39

  የሳምንቱ የራዲዮ መፅሔት ልዩ ልዩ ቅንብሮች!

  የሳምንቱ የእረፍት ጊዜ የእሁድ ምሽት የመዝናኛ ምርጫችሁ ከአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ።

  አሉላ ከበደ
  ድምጻዊ ሚካኤል በላይነህ ከዚህ ከስቱዲዮ እያዜመና እያንጎራጎረ ጭምር በገዛ ሥራዎቹና በአጠቃላይ በሙዚቃ ነክ ርዕሶች ዙሪያ እያወያየን አብሮን ያመሻል።

  አዳዲስ ቃላትና የአነጋገር ፈሊጦች ለውይይት መንደርደሪያ ይነሳሉ።
  ይህ ፎረም ተዘግቷል
  አስተያየቶች
       
  እዚህ ፎረም ላይ የሠፈረ አስተያየት የለም፤ የመጀመሪያው ይሁኑ