ዓርብ, ህዳር 27, 2015 የአካባቢው ጊዜ 03:57

ቃለመሃላ በዋይት ሃውስና በካፒቶል፣ የኪንግ ቀን

ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ለሁለተኛ የአስተዳደር ዘመናቸው ቃለ መሃላ ፈፅመዋል፡፡

ቃለመሃላ በዋይት ሃውስና በካፒቶል፣ የኪንግ ቀን
ቃለመሃላ በዋይት ሃውስና በካፒቶል፣ የኪንግ ቀንi
|| 0:00:00
...    
 
X

ቃለመሃላ በዋይት ሃውስ፣ የኪንግ ቀን
ቃለመሃላ በዋይት ሃውስ፣ የኪንግ ቀንi
|| 0:00:00
...    
 
Xx

ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ለሁለተኛ የአስተዳደር ዘመናቸው ቃለ መሃላ ፈፅመዋል፡፡ ከፕሬዚዳንቱ ጋር ምክትል ፕሬዚዳንቱ ዶ ባይደንም እንዲሁ ቃለ መሃላ ፈፅመዋል፡፡


x
ይህ መደበኛ የሚባል ሥነ-ሥርዓት የተካሄደው ፕሬዚዳንቱ ዛሬ በአደባባይ በመቶ ሺሆች በሚቆጠር ሕዝብ እና በተጋበዙ እንግዶች ፊት በይፋ ቃለ መሃላ ከመፈፀማቸው በፊት በዋይት ሃውስ ቤተመንግሥት በተከናወነ የግል ሥነ ሥርዓት ነው፡፡
x


በሌላ በኩል ደግሞ የታላቁ የሲቪል መብቶች ታጋይ የዶክተር ማርቲን ሉተር ኪንግ ዕለት በዛሬው ዕለት እየተከበረ ነው፡፡

ዘገባውን ያዳምጡ
ይህ ፎረም ተዘግቷል
አስተያየቶች
     
እዚህ ፎረም ላይ የሠፈረ አስተያየት የለም፤ ያውጡና የመጀመሪያው ይሁኑ