ሐሙስ, የካቲት 11, 2016 የአካባቢው ጊዜ 11:36

  ዜና / አፍሪካ

  የአፍሪካ ሕብረት፣ በአባይ አጠቃቀም እና በወጣቶች ጉዳይ ላይ…

  የአፍሪካ ሕብረት
  የአፍሪካ ሕብረት
  መለስካቸው አምሃ  ኮሚሽነር ን’ኮሣዛና ድላሚኒ-ዙማ - የአፍሪካ ሕብረትኮሚሽነር ን’ኮሣዛና ድላሚኒ-ዙማ - የአፍሪካ ሕብረት
  x
  ኮሚሽነር ን’ኮሣዛና ድላሚኒ-ዙማ - የአፍሪካ ሕብረት
  ኮሚሽነር ን’ኮሣዛና ድላሚኒ-ዙማ - የአፍሪካ ሕብረት

  የአፍሪካ ሕብረት፣ በአባይ አጠቃቀም እና በወጣቶች ጉዳይ ላይ…
  የአፍሪካ ሕብረት፣ በአባይ አጠቃቀም እና በወጣቶች ጉዳይ ላይ…i
  || 0:00:00
  ...    
   
  X

  የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን በዓመት አንድ ጊዜ የሚከበር የወጣቶች ቀን እንደሚኖረው ተገለፀ፡፡
  በአባይ ጉዳይ ላይ ሁሉም ወገኖች ተጠቃሚ የሚሆኑበት መፍትሔ እንዲገኝም የኅብረቱ ኮሚሽን ፍላጎት እንደሆነ ኮሚሽነሯ ተናግረዋል፡፡
  የሕብረቱ ኮሚሽነር ን’ኮሣዛና ድላሚኒ-ዙማ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ “በአዲስ አስተሳሰብ ስሜትና መንፈስ ሁሉም ወገኖች አሸናፊና ተጠቃሚ የሚሆኑበትን ግልፅ ንግግር መጀመር አስፈላጊ ነው፡፡ በቅኝ አገዛዝ ኃይሎች ግንዛቤና አካሄድ ሣይሆን በመላ-አፍሪካዊነትና በአፍሪካ ኅዳሴ ስሜትና መንፈስ ነው ንግግሮቹ መካሄድ ያለባቸው” ብለዋል፡፡
  ዝርዝሩን ከተያያዘው የመለስካቸው አምሃ ዘገባ ያዳምጡ፡፡
  ይህ ፎረም ተዘግቷል
  አስተያየቶች
       
  እዚህ ፎረም ላይ የሠፈረ አስተያየት የለም፤ የመጀመሪያው ይሁኑ