ማክሰኞ, የካቲት 09, 2016 የአካባቢው ጊዜ 08:28

  ድምጽ / ሳምንታዊ ዝግጅቶች

  በሞሪንጋ ተክል ላይ የተካሄደ ውይይት

  በሞሪንጋ ተክል የመድሃኒትነት ጠቀሜታ ላይ አንድ መፅሐፍ በቅርቡ ወጥቷል፡፡

  ሞሪንጋ
  ሞሪንጋ
  ግርማይ ገብሩ  ሞሪንጋ ተክልሞሪንጋ ተክል
  x
  ሞሪንጋ ተክል
  ሞሪንጋ ተክል

  በሞሪንጋ ተክል ላይ የተካሄደ ውይይት
  በሞሪንጋ ተክል ላይ የተካሄደ ውይይትi
  || 0:00:00
  ...    
   
  X

  በሞሪንጋ ተክል የመድሃኒትነት ጠቀሜታ ላይ አንድ መፅሐፍ በቅርቡ ወጥቷል፡፡
  ሞሪንጋሞሪንጋ
  x
  ሞሪንጋ
  ሞሪንጋ

  ሦስት ምሁራን በጋራ ያዘጋጁት ይህ አዲስ መጽሐፍ በኢትዮጵያ በስፋት እየተለመደ ባለው የሞሪንጋ ተክል ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታና አወሳሰድ ላይ የሚያተኩር ነው፡፡
  ሞሪንጋ በምግብ ውስጥሞሪንጋ በምግብ ውስጥ
  x
  ሞሪንጋ በምግብ ውስጥ
  ሞሪንጋ በምግብ ውስጥ

  ምሁራኑ በመፅሐፋቸው ላይ ከቪኦኤ ጋር ውይይት ያደረጉ ሲሆን አቶ ታደለ ዓለምሰገድ ለረጅም ዓመታት በእርሻ ሞያ ያገለገሉ፣ አቶ አርአያ ወርቅነህ የመድኃኒት ቅመማ አዋቂና ደራሲ፣ ዶ/ር ገብረአብ ባርናባስ ደግሞ የህክምና ባለ ሞያ ናቸው፡፡
  ሞሪንጋሞሪንጋ
  x
  ሞሪንጋ
  ሞሪንጋ

  ውይይቱን ያደረገው ግርማይ ገብሩ ነው፤ የተያያውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
  ይህ ፎረም ተዘግቷል
  አስተያየቶች
       
  እዚህ ፎረም ላይ የሠፈረ አስተያየት የለም፤ የመጀመሪያው ይሁኑ