በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዩናይትድ ስቴትስ የመካከለኛ ጊዜ ምርጫ፥ የሪፐብሊካን ፓርቲው የተወካዮቹንና የሕግ መወሰኛውን ምክር ቤቶች ተቆጣጠረ


please wait

No media source currently available

0:00 0:09:03 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የምርጫዉን ውጤት የገመገሙልን በባልቲሞር ሞርጋን ስቴት ዮኒቨርሲቲ የፓለቲካ ሳይንስ መምህር ዶክተር ጌታቸዉ መታፈሪያ የፕሬዚደንት ኦባማ የአገርና የዉጪ ፓሊሲዎች ላይ ከፍተኛ እንድምታ ይኖረዋል ብለዋል። ከፊታችን ጥር ወር ጀምሮ በሁለቱም ምክር ቤቶች ማለትም በመምሪያዉና በመወሰኛዉና ክፍሎች የአብላጫ ድምጽ የሚኖራቸዉ ሬፑብሊካዉያን ሲቃወሙዋቸዉ የነበሩ ለምሳሌ እንደ ፕሬዚደንት ኦባማ የጤና ጥበቃ ሕግ ያሉትን ሊሽሩ እንደሚችሉ ተናግረዋል። የሆነ ሆኖ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ድምጽን በድምጽ የመሻር ስልጣን እንዳላቸዉ ይታወቃል።

XS
SM
MD
LG