በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኬሪ በኢትዮጵያ ላይ ሥጋታቸውንና ሙገሣቸውን ገለፁ


ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሣለኝ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ
ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሣለኝ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪና የኢትዮጵያ አቻቸው ቴድሮስ አድሃኖም ውይይት በአዲስ አበባ
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪና የኢትዮጵያ አቻቸው ቴድሮስ አድሃኖም ውይይት በአዲስ አበባ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:38 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ፀረ-ሽብር ሕጉን “ሃሣብን በነፃነት መንሸራሸር ለማስቆም እንደ መሣሪያ ልንጠቀምበት አይገባም” ሲሉ ኢትዮጵያ ለጉብኝት የገቡት የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ አሳሰቡ፡፡

በቅርቡ የታሠሩት ሦስት ጋዜጠኞችና የስድስቱ የኢንተርኔት ዌብሳይት አምደኞች ጉዳይ እንደሚያሳስበቸው ኬሪ ገልፀዋል፡፡
ጆን ኬሪ አዲስ አበባ ላይ ቡና ሲጠጡ /ፎቶ ፋይል/
ጆን ኬሪ አዲስ አበባ ላይ ቡና ሲጠጡ /ፎቶ ፋይል/
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አክለው በምጣኔ ኃብት በኩል ግን ኢትዮጵያ አሣይታዋለች ያሉትን እመርታ አድንቀዋል፡፡

ለዝርዝሩ ሚስተር ኬሪ በሸራተን አዲስ የሰጡትን ጋዜጣዊ መግለጫ የተከታተለውን የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG