እሑድ, ኤፕረል 20, 2014 የአካባቢው ጊዜ 16:27

የአፍሪካ ቀንድ

የአካል ጉዳተኛዋ አሜሪካዊት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

የፊደል ቁመት - +
መለስካቸው አምሃ
ኢትዮጵያውያን ሴቶች አቅማቸው እንዲጎለብት እና በመንገዳቸው ላይ የሚያጋጥማቸውን ዕንቅፋት ሁሉ ጠራርገው የተሻለ ህይወት እንዳለ ለዓለም እንዲያሳዩ ምኞትዋ እንደሆነ አንዲት አሜሪካዊት ገለጸች።

ለአካል ጉዳተኛ ህጻናት በትምህርት ዕድል መዳረስ ወሳኝነት ዙሪያ የተደረገ ገለጣና ከአዲስ አበባ ዩኒቨሲቲ የአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ጋር የተካሄደ ውይይት።