ረቡዕ, ህዳር 25, 2015 የአካባቢው ጊዜ 01:07

ዜና

ሃያ ሰዎች የሽብር ክሥ ተከፈተባቸው

ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት
ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት
መለስካቸው አምሃሃያ ሰዎች የሽብር ክሥ ተከፈተባቸው
ሃያ ሰዎች የሽብር ክሥ ተከፈተባቸውi
|| 0:00:00
...    
 
X

ፌደራል አቃቢ ሕግ “የግንቦት ሰባት አባል በመሆን” ና “የሽብር ወንጀል ፈፅመዋል” ሲል በሃያ ሰዎች ላይ ክሥ መሥርቷል፡፡

ሰዎቹ መቼ እንደታሠሩ ግን አልገለፀም፡፡

ጉዳዩ እየታየ ያለው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት ሲሆን ተከላካይ ጠበቃ ያቀረበው የክሥ መቃወሚያ በፍርድ ቤቱ ውድቅ ሆኗል፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ የአንዳንድ ተከሣሾች ጉዳይ በሌሉበት መታየት ጀምሯል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የመለስካቸው አምኃ ዘገባ ያዳምጡ፡፡
ይህ ፎረም ተዘግቷል
አስተያየቶች
     
እዚህ ፎረም ላይ የሠፈረ አስተያየት የለም፤ ያውጡና የመጀመሪያው ይሁኑ