በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

‘ትምህርት በኢትዮጵያ’ - እያደገ ወይስ እየወደቀ?


ካይዘን - ኢትዮጵያ
ካይዘን - ኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ የትምህርት ጥራት 'እያሽቆለቆለ ነው' መባሉን እንደማይቀበሉ የገለፁ አንድ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ ባለሥልጣን “…ይልቁን እየተሻሻለ ነው” አሉ፡፡




ዶ/ር ካባ ኡርጌሣ - የኢትዮጵያ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ
ዶ/ር ካባ ኡርጌሣ - የኢትዮጵያ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ

please wait

No media source currently available

0:00 0:05:49 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በኢትዮጵያ የትምህርት ጥራት እያሽቆለቆለ ነው መባሉን እንደማይቀበሉ የገለፁ አንድ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ ባለሥልጣን “…ይልቁን እየተሻሻለ ነው” አሉ፡፡

የትምህርት ጥራት ለማምጣት ጥረት ሲደረግ መቆየቱን የገለፁት የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ካባ ኡርጌሣ ካይዘን ኢንስቲትዩት ከተሰኘው መንግሥታዊ ተቋም ጋርም በጋራ እየሠሩ መሆኑን ለአብነት ጠቅሰዋል፡፡

የካይዘን ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታሁን ታደሠ ለቪኦኤ እንዳሉትም የጃፓንን የጥራት አሠራር ፍልስፍና የሚያሠርፀው ድርጅታቸው በትምህርት ጥራት በኩልም ለውጥ ሊያመጣ እንደሚችል ዕምነታቸውን ገልፀዋል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ የተያያዘውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG