በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአውሮጳ ህብረት ለኢትዮጵያ 4.4 ቢልዮን ብር ለገሰ


የገንዘብና የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር አቶ ሱፍያን እሕመድ
የገንዘብና የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር አቶ ሱፍያን እሕመድ

የኢትዮጵያ መንግስት ለመንገድ ሥራና የምግብ ዋስትና ለተሰኘ መርሃ ግብር የሚዉል 4.4 ቢሊዮን ብር ከአዉሮፓ ሕብረት በልግስና አገኘ።


የኢትዮጵያ መንግስት ለመንገድ ሥራና አምራች Safty Net ማለትም የምግብ ዋስትና ለተሰኘ መርሃ ግብር የሚዉል 4.4 ቢሊዮን ብር ከአዉሮፓ ሕብረት በልግስና አገኘ። የገንዘብና የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሕብረቱ እስከ ዛሬ ሲሰጥ የቆየዉ ድጋፍ የአገሪቱን ምጣኔ ሃብታዊ እድገት በአያሌዉ እንዳገዘ ተናግረዋል። ዘጋብያችን መለስካቸው አመሃ ዝርዝሩን ልኳል። ያድምጡ።

European Union Ethiopia Grant 7-17-15
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:55 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG