VOA
በቋንቋ የተደራጁ ሳይቶች
ዋና ዋና ዜናዎች
English Worldwide
English
voanews.com
Learning English
learningenglish.voanews.com
Eastern & Central Europe
Shqip
Zeriamerikes.com
Bosanski
vijestiglasaamerike.com
Ελληνικά
gr.voanews.com
Македонски
mk.voanews.com
Srpski
glasamerike.net
Українська
chastime.com
Eurasia
Հայերեն
amerikayidzayn.com
Azerbaijani
amerikaninsesi.org
ქართული
amerikiskhma.com
Русский
golos-ameriki.ru
Central Asia
O‘zbek
amerikaovozi.com
East & Southeast Asia
Burmese
burmese.voanews.com
粵語
voacantonese.com
中文
voachinese.com
Bahasa Indonesia
voaindonesia.com
ខ្មែរ
khmer.voanews.com
Khmer
voacambodia.com
한국어
voakorea.com
ລາວ
lao.voanews.com
ไทย
voathai.com
བོད་ཡིག
voatibetan.com
Tibetan
voatibetanenglish.com
Tiếng Việt
voatiengviet.com
South Asia
বাংলা
voabangla.com
دری
darivoa.com
پښتو
pashtovoa.com
وی او اې ډيوه ريډیو
voadeewaradio.com
اردو
urduvoa.com
Africa
Afaan Oromoo
voaafaanoromoo.com
አማርኛ
amharic.voanews.com
Français
lavoixdelamerique.com
Hausa
voahausa.com
Kinyarwanda
radiyoyacuvoa.com
Kirundi
radiyoyacuvoa.com
Ndebele
voandebele.com
Português
voaportugues.com
Shona
voashona.com
Soomaaliga
voasomali.com
Kiswahili
voaswahili.com
ትግርኛ
tigrigna.voanews.com
Zimbabwe
voazimbabwe.com
Middle East / North Africa
فارسی
ir.voanews.com
كوردی
dengiamerika.com
Kurdi
dengeamerika.com
Türkçe
amerikaninsesi.com
Latin America
Creole
voanouvel.com
Español
voanoticias.com
ቪኦኤ
ዜና
አፍሪካ
የአፍሪካ ቀንድ
ፖለቲካ
ሌሎች ዝግጅቶች
ረቡዕ, ጁን 19, 2013 የአካባቢው ጊዜ 15:19
አስደምጠኝ
መልቲሚድያ - የተለያዩ የሥርጭት ዘዴዎች
የአማርኛ ሥርጭት
የኦሮምኛ ሥርጭት
የትግርኛ ሥርጭት
VOA60 Africa
VOA60 World
PhotoGallery
የአፍሪካ ቀንድ
ኢትዮጵያ በጋዜጦች
አትም
አጋራ
Tweet
የፊደል ቁመት
-
+
አዳነች ፍሰሃየ
14.02.2013
2/15/13
— theguardian የተባለው የብሪታንያ ጋዜጣ ድር-ገጽ ላይ የወጣ ጽሁፍ ኢትዮጵያ እንደማንኛቸውም የሰምጥ ሸለቆ ሃገሮች ሁሉ ትልቅ የgeothermal energy ማለት ከምድር በታች ከሚገኝ ሙቀት ኤነርጂ የማፍለቅ መሰረት አላት። ይሁንና እስካሁን ባለው ጊዜ የሚያስፈልገው ወጪና በሙያው የሰለጠኑ ሰዎች ጉዳይ ችግር ሆኖ ቆይቷል ይላል።
አሁን ግን የኢትዮጵያ የልማት ባንክ በቀጣዮቹ አምስት ወራት ውስጥ በሀገሪቱ የግል ዘርፍ ከመሬት ሙቀት የሚገኝ ኤኔርጂ ውጥን ለመጀመር $20 ሚልዮን ዶላር እንደሚያቀርብ አስታውቋል። ይህም በአለም ባንክ ወጪ የሚንቀሳቀስ ፕሮግራም አካል እንደሆነ። ኋላ ደግሞ ተጨማሪ $20 ሚልዮን ዶላር ለኤነርጂው ውጥን እንደሚጨመር ጽሁፉ ያወሳል።
IRIN የተባለው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ ጉዳይ ዜናና ትንተና አገግሎት ደግሞ ምርታቸውን በደላሎች በኩል በመሸጥ በድህነት ይኖሩ ከነበሩት የኢትዮጵያ አነስተኛ የነጭ ቦለቄ አምሮቾች መካከል የተወሰኑት ገበያ ለማግኘት እንደቻሉ ያወሳል።
ለዘላቂ የንግድ ግንኙነት አዲስ የንግድ ሞዴል የተባለ ውጥን ህብረ ብሄራት የሆኑ የምግብ ኩባንያዎችን በአፍሪቃ አነስተኛ ይዘት ካልቸው ኩባንያዎች ጋር በማገናኘት ተግባር ስለረዳችው 15,000 የሚሆኑ ነጭ ቦሌቄ አምራች ገበሬዎች የተሻለ ምርት በማቅረብና በአነስተኛ ህብረት በመሰባሰብ የውጭ ገበያ ተደራሽነት ለማግኘት በቅተዋል ይላል IRIN።
AMH-af-Ethiopia-Press-Review-2-15-13
Amharic News 1800 UTC
ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና
Amharic News 1800 UTC
አስደምጠኝ
የሚጫወቱ ወይም የተጫወቱ ፕሮግራሞች ዝርዝር
Afaan Oromoo & Tigrigna News
መደብ ኤርትራውያን ኣብ ኣመሪካ
ሕርይቲ ኩዕሶ እግሪ ኢትዮዽያ ጌጋ ምፍፃማ ተገሊፁ
ግብፅን ኢትዮጵያን ኣብ መንጉአን ዝተፈጠረ ወጥሪ ንምህዳእ ስጉምትታት ይወስዳ ኣለዋ
Itoophiyaan Dorgommii Kubbaa Miilaa 2014 Biraazilitti Taphataniif Dabruuf Abdii Horachaa Dhufuuti Jirti
Itoophiyaa fi Masriin Laga Abbayaaa Irratti Dubbiin Wal Qoqqolumatti Jiran, Taatullee Marii Fedhan.
Chaayinaan Afrikaa Waan Hedduun Itti Baafattee, Manneen Nyaata Isiilleen Ya Baayyatan
ተጨማሪ