ረቡዕ, ሚያዚያ 01, 2015 የአካባቢው ጊዜ 12:19

ስፖርት

ሰሞኑን ኢትዮጵያውያን በአለም መድረኮች ያስመዘገብዋቸው ድሎች

ቲኪ ገላናቲኪ ገላና
x
ቲኪ ገላና
ቲኪ ገላና
ሰሎሞን ክፍሌ
የለንደን ኦሊምፒክ ማራቶን ሻምፒዮኗ ቲኪ ገላና ትላንት በጃፓን ግማሽ ማራቶን ድሏን ተከላከለች።


በቦስተን ደግሞ ሀጎስ ገብረ ሕትወትና ጥሩነሽ ዲባባ በ 5 ሺህ ሜትር ሩጫ ውድድር ሲያሸንፉ፥ ሐጎስ አዲስ ክብረ ወሰን አስመዝግቧል።


ይህ ብቻም አይደል፥ በኢጣልያም አገር አቋጭ ኢትዮጵያውያኑ ሙክታር ኢድሪስና አፌራ ጎድፌይ በሁለቱም ፆታዎች ድል ተቀዳጅተዋል።
በእግር ኳሱ ስፖርት ወደ ደቡብ አፍሪቃ እንሄዳለን። የሩብ ፍፃሜ ባለ ድሎችን እንለያለን። አስገራሚ ክስተቶችም  ከአቶ ፍቅሩ ኪዳኔ  እንሰማለን።


ዝርዝሩን ከዚህ ያድምጡ
ዝርዝሩን ከዚህ ያድምጡi
|| 0:00:00
...    
🔇
X