ቅዳሜ, የካቲት 13, 2016 የአካባቢው ጊዜ 15:39

  ድምጽ / ሳምንታዊ ዝግጅቶች

  የቡና ባህል

  መታሰቢያ ዮሴፍ
  መታሰቢያ ዮሴፍ
  ሶፊያ አለማየሁ


  መታሰቢያ ዮሴፍ ትባላለች፡፡ በጆርጅ ታውን ዮኒቨርስቲ ሁለተኛ ዲግሪዋን በኮምዩኒኬሽንስ ባህልና ቴክኖሎጂ (Communications, Culture and Technology) እየተከታተለች ሲሆን የኢትዮጵያ ቡናን ከመጠጥነቱ አልፎ በባህላዊ ሸቀጥነቱ የሚያስተዋውቀውን ‘የቡና ባህል’ ‘A Culture of Coffee’ የሚል  የመጽሀፍ ፕሮጀክት ዳይሬክተር እና ፀሀፊ ሆና እየሠራች ትገኛለች፡፡

  “ምንም ነገር በሌለን ግዜ እንኳን ተስፋ የሚሆነን ባህላችን ነው፡፡”መታሰቢያ ዮሴፍ“ምንም ነገር በሌለን ግዜ እንኳን ተስፋ የሚሆነን ባህላችን ነው፡፡”መታሰቢያ ዮሴፍ
  x
  “ምንም ነገር በሌለን ግዜ እንኳን ተስፋ የሚሆነን ባህላችን ነው፡፡”መታሰቢያ ዮሴፍ
  “ምንም ነገር በሌለን ግዜ እንኳን ተስፋ የሚሆነን ባህላችን ነው፡፡”መታሰቢያ ዮሴፍ

  ከጥቂት ቀናት በፊት የስልክ ቃለ መጠይቅ ያደረግንላት ኢትዮጵያ ውስጥ ለዚሁ ፕሮጅክት ጥናት በማካሂድ ላይ እያለች ነበር፡፡

  የቃለ መጠይቁን ሙሉ ክፍል ከዚህ ያድምጡ
  የቃለ መጠይቁን ሙሉ ክፍል ከዚህ ያድምጡi
  || 0:00:00
  ...    
   
  X
  ይህ ፎረም ተዘግቷል
  አስተያየቶች
       
  እዚህ ፎረም ላይ የሠፈረ አስተያየት የለም፤ የመጀመሪያው ይሁኑ