በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአፍጋኒስታን የሚገኘው የዩናትድ ስቴትስ ኤምባሲ ለዜጎቹ ማስጠንቀቅያ ሰጠ


ወታደሮች በአፍጋኒስታን
ወታደሮች በአፍጋኒስታን

በቀጣዮቹ ሁለት ቀናት ውስጥ በአፍጋኒስታን መዲና “ጥቃት መካሄዱ አይቀርም የሚል አስተማማኝ ዘገባ ስለደረሳት” የአሜሪካ ዜጎች ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ በጥብቅ አሳስባለች።

ዩናትድ ስቴትስ (United States) በቀጣዮቹ ሁለት ቀናት ውስጥ በአፍጋኒስታን መዲና “ጥቃት መካሄዱ አይቀርም የሚል አስተማማኝ ዘገባ ስለደረሳት” የአሜሪካ ዜጎች ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ በጥብቅ አሳስባለች።

የ ዩናትድ ስቴትስ (United States) ኤምባሲ ዛሬ ለዜጎቹ የላከው አስቸኳይ መልእክት ስለኢላማዎቹም ሆነ ስለሚካሄድበት ጊዜና ስለጥቃቱ ዘዴ በዝርዝር የተገለጸ ነገር እንደሌለ ጠቁሟል። የአሜሪካ ዜጎች ወደ አፍጋኒስታን እንዳይጓዙም ጨምሮ አስጠንቅቋል። የዜና ዘገባውን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

በአፍጋኒስታን የሚገኘው የዩናትድ ስቴትስ ኤምባሲ ለዜጎቹ ማስጠንቀቅያ ሰጠ
please wait

No media source currently available

0:00 0:00:42 0:00

XS
SM
MD
LG