ቅዳሜ, የካቲት 06, 2016 የአካባቢው ጊዜ 03:03

  ድምጽ / ሳምንታዊ ዝግጅቶች / የሙዚቃ ቃና ቅንብር

  ዘወትር ቅዳሜ ማታ ከደሳለኝ መኮንንና ከጽዮን ግርማ ጋር፣ምርጥና አዳዲስ የካንትሪ ማለትም የአሜሪካ አገር ሰብእ፣ የሮክ፣ተሶል፣የፖፕ፣የአር-ኤን-ቢ፣ብሉዝ፣የሬጌና የሂፕ-ሃፕ ዜማዎችን እንዲያደምጡ ተጋብዘዋል።

  የካቲት 2016

  ለፕሮግራሙ ገፅ የሚሆን ፕሮግራም የለም፡፡

  የካቲት 2016
  የካቲት 2016

  Page doesn't contain any article. Link to latest data by clicking here.

  የካቲት 2016

  ዘወትር ቅዳሜ ማታ ከደሳለኝ መኮንንና ከጽዮን ግርማ ጋር፣ምርጥና አዳዲስ የካንትሪ ማለትም የአሜሪካ አገር ሰብእ፣ የሮክ፣ተሶል፣የፖፕ፣የአር-ኤን-ቢ፣ብሉዝ፣የሬጌና የሂፕ-ሃፕ ዜማዎችን እንዲያደምጡ ተጋብዘዋል።
  አዎን! ዘወትር ቅዳሜ ማታ በሙዚቃ ቃና እርስዎም - ለቤተሰብ፣ለጓደኛ፣ለዘመድ አዝማድ ዜማ እንዲመርጡ ተጋብዘዋል።ምርጫዎን ለሙዚቃ ቃና አዘጋጅ ለደሳለኝ መኮንንና ለጽዮን ግርማ ብለው ይላኩ።
  በነፃው የመልእክት መቀበያ ስልክ ቁጥራችን በ202-205-9942 የውስጥ መስመር 14 ብለው ይደውሉ።ወይንም በፖስታ ደብዳቤ መፃፍ ለምትፈልጉ፣ የፖስታ አድራሻችን


  To: Yemusica Qana
  VOA Amharic Service
  Washington, D.C. 20237
  U.S.A.

  ብላችሁ ፃፉልን።

  በኢሜይል ለምትፅፉልን ደግሞ፣የኢሜይል አድራሻችን
  horn@voanews.com ወይም qanades@voanews.com
          
  ብላችሁ ኢሜይል ብታደርጉልን  አስተያየታችሁንም ሆነ የዜማ ምርጫዎቻችሁን በደስታ ተቀብለን እናስተናግዳለን።
  በሙዚቃ ቃና ቅንብር በእርግጥ ይዝናናሉ!

  የጊዜ መቁጠሪያ

  Your JavaScript is turned off or you have an old version of Adobe's Flash Player. Get the latest Flash player.
  Ye Musica Qanai
  || 0:00:00
  ...  
   
  X
  17.12.2012 22:44
  ለዜማ ምርጫችሁም ሆነ ለአስታየቶቻችሁ ጻፉለን ደውሉልን፡፡