ረቡዕ, ጁን 19, 2013 የአካባቢው ጊዜ 11:24

ራዲዮ / የሙዚቃ ቃና ቅንብር

ዘወትር ቅዳሜ ማታ ከደሳለኝ መኮንን ጋር፣ምርጥና አዳዲስ የካንትሪ ማለትም የአሜሪካ አገር ሰብእ፣ የሮክ፣ተሶል፣የፖፕ፣የአር-ኤን-ቢ፣ብሉዝ፣የሬጌና የሂፕ-ሃፕ ዜማዎችን እንዲያደምጡ ተጋብዘዋል።


18:23 - 18:53 ሰኞ 8 ኤፕረ

መጋቢት 28 የሙዚቃ ቃና ፐሮግራም(April 06,2013)

የዛሬው የሙዚቃ ቃና ፕሮግራም የተዋቂዋን ድምጻዊ የ Justin Timberlake አዲስ አልበም 20/20 Experience እና ሙዚቃ ነክ ዜናዎችን ያስተናግዳል፡፡


22:18 - 22:49 ማክሰኞ 26 ማርች

መጋቢት 14 የሙዚቃ ቃና ፐሮግራም(March 23,2013)

የዛሬው የሙዚቃ ቃና ፐሮግራም የአድማጮቺን የዜማ ምርጫ ያስተናግዳል፡፡


23:39 - 00:10 ረቡዕ 20 ማርች

መጋቢት 7 የሙዚቃ ቃና ፐሮግራም(March 16,2013)

የዛሬው የሙዚቃ ቃና ፐሮግራም የአድማጮቺን የዜማ ምርጫ ያስተናግዳል፡፡


00:41 - 01:11 ማክሰኞ 26 ፌብሩ

የካቲት 14 የሙዚቃ ቃና ፐሮግራም(Feb 23,2013)

የዚህ ሳምንት ፐሮግራም በ85ኛው Academy Awards ሽልማት ላይ በምን በምን ክፍል እነማን በእጩነት እንደቀረቡ ያተኩራል።በ Billboard ሰንጠረዥ ላይ የበላይንቱን የያዙትን ዜማዎችንም ያካትታል፡፡


23:06 - 23:36 ቅዳሜ 2 ፌብሩ

ጥር 25 የሙዚቃ ቃና ፐሮግራም(Feb 12,2013)

የዛሬው የሙዚቃ ቃና ፕሮግራም የተዋቂዋን የ Colombia ድምጻዊ የShakira ዜማዎች ያስተናግዳል፡፡ ዛሬ የዚቹ የአልማችን ኮከብ ድምጻዊ የልደት ቀን ነው፡፡


22:55 - 23:27 ቅዳሜ 2 ፌብሩ

ጥር 18 የሙዚቃ ቃና ፐሮግራም(Jan 26,2013)

የዛሬው ፐሮግራም በ Inauguration ቀን ምሽት በተልያዩ ዝግጅቶች ላይ የተጫዎቱ የተዋቂ ድምጻውያይን ዜማ ያሰተናግዳል፡፡


20:55 - 21:26 ሰኞ 14 ጃንዩ

ጥር 04 የሙዚቃ ቃና ፐሮግራም(Jan 12,2013)

የዛሬው የሙዚቃ ቃና ፐሮግራም የአድማጮቺን የዜማ ምርጫ ያስተናግዳል፡፡

ዘወትር ቅዳሜ ማታ ከደሳለኝ መኮንን ጋር፣ምርጥና አዳዲስ የካንትሪ ማለትም የአሜሪካ አገር ሰብእ፣ የሮክ፣ተሶል፣የፖፕ፣የአር-ኤን-ቢ፣ብሉዝ፣የሬጌና የሂፕ-ሃፕ ዜማዎችን እንዲያደምጡ ተጋብዘዋል።
አዎን! ዘወትር ቅዳሜ ማታ በሙዚቃ ቃና እርስዎም - ለቤተሰብ፣ለጓደኛ፣ለዘመድ አዝማድ ዜማ እንዲመርጡ ተጋብዘዋል።ምርጫዎን ለሙዚቃ ቃና አዘጋጅ ለደሳለኝ መኮንን ብለው ይላኩ።
በነፃው የመልእክት መቀበያ ስልክ ቁጥራችን በ202-205-9942 የውስጥ መስመር 14 ብለው ይደውሉ።ወይንም በፖስታ ደብዳቤ መፃፍ ለምትፈልጉ፣ የፖስታ አድራሻችን


To: Yemusica Qana
VOA Amharic Service
Washington, D.C. 20237
U.S.A.

ብላችሁ ፃፉልን።

በኢሜይል ለምትፅፉልን ደግሞ፣የኢሜይል አድራሻችን
horn@voanews.com ወይም qanades@voanews.com
        
ብላችሁ ኢሜይል ብታደርጉልን  አስተያየታችሁንም ሆነ የዜማ ምርጫዎቻችሁን በደስታ ተቀብለን እናስተናግዳለን።
በሙዚቃ ቃና ቅንብር በእርግጥ ይዝናናሉ!

Loading
12:00:00 / -:--:--