ዓርብ, ጁላይ 25, 2014 የአካባቢው ጊዜ 14:18

ራዲዮ

የአራት የኤርትራ ካቶሊካውያን ጳጳሳት ድሁፍ የኤርትራን አጠቃላይ ሁኔታ ገመገመ

11.06.2014 20:45
አራት የኤርትራ ካቶሊካውያን ጳጳሳት “ወንድምሕ የት ነው?” የሚል ጥያቄ ርእሱን ያደረገ ባለ 33 ገጽ ጽሁፍ አቅርበዋል።ጳጳሳቱ ሐዋሪያዊ መልእክት ያሉት ጽሁፍ በኤርትራ ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ የሚገመግምና ለችግሮች መፍትሄዎች እንዲፈልጉ ጥሪ የሚያያቀርብ ጠለቅ ያለና ጥንቃቄ የተመላበት አቀራረብን ያዘለ ነው። ተጨማሪ