ሐሙስ, የካቲት 11, 2016 የአካባቢው ጊዜ 07:23

  ድምጽ / ሳምንታዊ ዝግጅቶች / የራዲዮ መፅሔት

  ሰላም፥ ጤና ይስጥልን፥ እንዴት ናችሁ? ራዲዮ መጽሔቶች ነን፥ ከዋሽንግተን ዲሲ፤ አዝናኝና ቁም ነገር አዘል ብቻ ሳይሆኑ፤ ቀደም ሲል ያን ያህል ጎልተው ያልታዩ፥ ትኩረት ጋባዥ ዝግጅቶችና አንዳች ጠያቂ ስሜት በውስጣችን የሚያጭሩ ቅንብሮች ጭምር የሚስተናገዱበት ፕሮግራም ነው - - የራዲዮ መጽሔት።


  01:00 - 01:27 ግንቦት 28, 2013


  00:55 - 01:09 ግንቦት 28, 2013

  ቆይታ ከያዴሳ ዘውገ ቦጂያና አጋሩ አይሪ ቴለር ጋር  00:44 - 00:55 ግንቦት 28, 2013

  ቆይታ ከገጣሚና ጸሃፊ ተውኔት ለምን ሲሳይ ጋር፤


  01:30 - 01:37 ግንቦት 11, 2013

  እሰጥአገባ ክርክር ክፍል ሁለት፥ የምጣኔ ሃብት ነጻነት ምንነትና በዜጎች ህይወት ላይ ያለው ሚና፤


  01:20 - 01:29 ግንቦት 11, 2013

  እሰጥአገባ ክርክር ክፍል አንድ፥ በ2013 የአገሮች የምጣኔ ሃብት ነጻነት የደረጃ ሰንጠረዥ የኢትዮጵያ ይዞታ፤


  00:36 - 00:50 ግንቦት 02, 2013

  የሙዚቃ ወጎች - ቆይታ ከድምጻዊ ሚካኤል በላይነህ ጋር ክፍል ሁለት


  00:33 - 00:36 ግንቦት 02, 2013


  00:23 - 00:44 ግንቦት 02, 2013

  የሙዚቃ ወጎች - ቆይታ ከድምጻዊ ሚካኤል በላይነህ ጋር ክፍል አንድ


  02:51 - 03:19 የካቲት 04, 2013

  ቆይታ ከሁለገቧ አርቲስት ዓለም ጸሃይ ወዳጆና ከአርቲስት ዓለማየሁ ገብረህይወት ጋር


  02:39 - 03:03 የካቲት 04, 2013

  “የሮክ ኤንድ ሮል” ሙዚቃ በአማርኛ፤ የሙዚቃ ወጎች ከኃይሉና ከኪሩቤል ጋር


  02:16 - 02:40 የካቲት 04, 2013

  “የሮክ ኤንድ ሮል” ሙዚቃ በአማርኛ፤ የሙዚቃ ወጎች ከኃይሉና ከኪሩቤል ጋር


  01:22 - 01:35 የካቲት 04, 2013

  ቆይታ ከተሥፋዬ ለማ የእድሜ ልክ ወዳጅ፥ Charles Sutton ጋር


  17:16 - 17:18 ታህሳስ 20, 2012


  22:45 - 23:07 ህዳር 11, 2012

  የፕሬዝዳንት ኦባማ 2ተኛ ዙር የአስተዳደር ዘመን ገጽታ፤


  22:39 - 22:46 ህዳር 11, 2012


  22:27 - 22:34 ህዳር 11, 2012


  01:24 - 01:32 ጥቅምት 05, 2012

  ምርጫ 2012 ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ክርክር ትንታኔ


  03:01 - 03:15 መስከረም 21, 2012

  የውይይቱን ሁለተኛ ክፍል ከዚህ ያድምጡ፤


  02:57 - 03:14 መስከረም 21, 2012

  የኅግ ትንታኔ፥ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ኅጎች፤ የመጀመሪያ ክፍል

  ሰላም፥ ጤና ይስጥልን፥ እንዴት ናችሁ? ራዲዮ መጽሔቶች ነን፥ ከዋሽንግተን ዲሲ፤

  አዝናኝና ቁም ነገር አዘል ብቻ ሳይሆኑ፤ ቀደም ሲል ያን ያህል ጎልተው ያልታዩ፥ ትኩረት ጋባዥ ዝግጅቶችና አንዳች ጠያቂ ስሜት በውስጣችን የሚያጭሩ ቅንብሮች ጭምር የሚስተናገዱበት ፕሮግራም ነው -- የራዲዮ መጽሔት።

  ሰዓት?

  በልዩ ልዩ የኪነ ጥበብ ዘርፎች የተካኑ አንጋፋና ወጣት ኢትዮጵያውያን ባለሞያዎች በማራኪ ወጎቻቸውን ሊያስደምሙንና በጥበብ ሥራዎቻቸው ሊያዝናኑን ጭምር ቀጠሮ የሚይዙበት የሳምንቱ-መጨረሻ ልዩ ጊዜ፤ እሁድ ምሽት።

  ምን?

  በተለያዩ ርዕሶች ላይ ያተኮሩ ቃለ ምልልሶች፥ ለዛና ቁምነገር ያዘሉ አዝናኝ ወጎች፥ ሥነ ግጥምና ግሩም ዜማዎች፤ በአጠቃላይም ከጥሩ ራዲዮ ፕሮግራም መስማት የሚሿቸው ቀልብ-ገዢ ዝግጅቶች የሚደመጡበት የእርስዎ ራዲዮ -- የሰንበት ምሽት ምርጫዎ የራዲዮ መጽሔት ከአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ።

  የፕሮግራሙ አዘጋጆች፥ አዲሱ አበበና አሉላ ከበደ፤ የአዲስ አበባውን የራዲዮ መጽሔት ልዩ ዘጋቢያችንን ንጉሴ አክሊሉን ይዘን በየአስራ አምስት ቀኑ እሑድ፥ በተለይ ለዕለቱ ከተሰናዱና ከተመረጡ ዝግጅቶቻችን ጋር ብቅ እንላለን። አትጥፉ።

  አዎን! እሑድ ከሆነ ዕለቱ፥
  የራዲዮ መጽሔት ነው ሰዓቱ አንዱን ዘሎ በሳምንቱ፤