ረቡዕ, ህዳር 25, 2015 የአካባቢው ጊዜ 07:08

ዜና / ኢትዮጵያ

ኦነግ የመርሳቢቱን ጥቃት አልፈፀምኩም አለ

የኬንያ ፖሊስ [ፋይል ፎቶ አሶሽየትድ ፕረስ/AP]

25.11.2015 05:20
በኢትዮጵያና በኬንያ ወሰን አቅራቢያ ሰሞኑን በተገደሉት የኬንያ ፖሊሶች ላይ ደፈጣ አለማካሄዱን፤ ኬንያ ውስጥም እንደማይንቀሣቀስ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ለቪኦኤ ገልጿል፡፡ ተጨማሪ
ህዳር 2015
ህዳር 2015

የጊዜ መቁጠሪያ