ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ አፍሪካ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መደበኛ ዝግጅቶች የተካተቱባቸው የአንድ ሰዓት ዕለታዊ ሥርጭቶች
21:00 - 21:59 ዓርብ 24 ሜይ
News, Community Heroes or Call-in, Crossfire and African Topics
21:00 - 21:59 ሐሙስ 23 ሜይ
News, Cultural Mosaic, Kebele Lives and Environment or Tech
21:00 - 21:59 ረቡዕ 22 ሜይ
News, Ethiopians in America, Americana, Democracy and Women and Family
21:00 - 21:59 ማክሰኞ 21 ሜይ
News, Ask the Doctor, Agriculture and Business
21:00 - 21:59 ሰኞ 20 ሜይ
News, Sports, African Topics and Health
21:00 - 22:00 እሑድ 19 ሜይ
News, Radio Magazine or Mestawot
21:00 - 22:00 ቅዳሜ 18 ሜይ
News, Call-in show or special interviews and Ye Musica Qana
21:37 - 21:47 ዓርብ 17 ሜይ
21:00 - 21:59 ዓርብ 17 ሜይ
21:00 - 21:59 ሐሙስ 16 ሜይ
21:00 - 21:59 ረቡዕ 15 ሜይ
21:00 - 21:54 ማክሰኞ 14 ሜይ
21:00 - 22:00 እሑድ 12 ሜይ
21:00 - 22:01 ቅዳሜ 11 ሜይ
21:13 - 21:18 ዓርብ 10 ሜይ
21:00 - 22:02 ዓርብ 10 ሜይ
20:15 - 20:23 ዓርብ 10 ሜይ
21:00 - 21:59 ሐሙስ 9 ሜይ
21:00 - 21:59 ረቡዕ 8 ሜይ
21:00 - 21:59 ማክሰኞ 7 ሜይ
21:00 - 21:59 ሰኞ 6 ሜይ
21:00 - 22:00 እሑድ 5 ሜይ
21:00 - 22:00 ቅዳሜ 4 ሜይ
21:01 - 21:09 ዓርብ 3 ሜይ
21:00 - 21:59 ዓርብ 3 ሜይ
21:00 - 21:59 ረቡዕ 1 ሜይ
የማክሰኞ፣ ረቡዕ፣ ሐሙስ፣ ዐርብ፣ ሚያዝያ 29 እና 30 እንዲሁም ግንቦት 1 እና 2 ሙሉ ሥርጭቶቻችንን ከዚህ የቪኦኤ አርማ ሥር ከተያያዙት የድምፅ ፋይሎች ማግኘት እንደምትችሉ ከአክብሮች ጋር እንገልፃለን፡፡
እስረኞቹ በሃገሪቱ ዙርይ በሚገኙ ድብቅ ቦታዎች እንደተያዙና ሰቆቃና በደል እንደሚፈጸምባቸው አምነስቲ ጠቁሟል። ኤርትራ ግን ክሱን አስተባብላለች።
ኢትዮጵያ 787 ድሪምሊነር የተባሉት ዘመናዊ አይሮፕላኖችዋ እንዳይበሩ ታግደው ለነበሩበት ጊዜ ከቦይንግ ካሳ እንደምትጠይቅ ታወቀ።
በአዲስ ቴክኖሎጂ ሽግግር ወቅት በተፈጠረ ጊዜያዊ የቴክኒክ ችግር ምክንያት የሰሞኑን አንዳንድ ሥርጭቶቻችንን በሙሉ እና በቀጥታ ማግኘት ባለመቻላችሁ ይቅርታ እንጠይቃለን፡፡ ቴክኒሻኖቻችን ችግሩን ፈጥነው ለማስወገድ በትጋት እየሠሩ መሆኑን እየገለፅን የዛሬ ሐሙስ፣ ግንቦት 1/2005 ዓ.ም ሙሉ ሥርጭታችንን ከዚህ የቪኦኤ አርማ ሥር ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ማግኘት እንደምትችሉ ከአክብሮች ጋር እንገልፃለን፡፡
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ በኢትዮጵያ ነዳጅ ዘይት ተገኘቷል የሚለው ወሬ አሳሳች ነው ይላሉ።