ሳምንታዊ  ዝግጅቶች - የአሜሪካ ድምፅ
ሳምንታዊ  ዝግጅቶች - የአሜሪካ ድምፅ
በኢትዮጵያ ላይ የተሰናዳው የአሜሪካ ሴኔት ረቂቅ ህግ
            <description>የዩናይትድ ስቴትስ የህግ መወሰኛ ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት ኮሚቴ 'በኢትዮጵያ ሰላምና ዲሞክራሲን ለማበረታታት' በሚል ርዕስ የቀረበውን S-3199 የተሰኘ ረቂቅ ተመልክቶ ማሻሻያዎች ካደረገ በኃላ አሳልፏል። ለመሆኑ ይህ ኮሚቴው ያሳለፈው ውሳኔ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ምን አንድምታ አለው? ረቂቅ ህጉ በቀጣይ የሚያልፍባቸው ሂደቶች ምን ይመስላሉ በሚለው ሀሳብ ዙሪያ በአሜሪካን ሀገር ሆነው ጉዳዩን የሚከታተሉ ተንታኞችን አነጋግረናል።</description>
በጉጂ በ30 የምርጫ ጣብያዎች ተቋርጦ የነበረዉ ምርጫ ዛሬ ተካሂዷል
            <description>በአንድ የግል ተወዳዳሪ አቤቱታ ምክንያት ምርጫ ቦርድ ያቋረጠዉ የነጌሌ ምርጫ ዛሬ ተከናውኗአል። አቶ አማኑኤል ብርሃኑ የነገሌ የምርጫ ክልል አስተባባሪ የምርጫው ሂደት በ30 የምርጫ ጣብያዎች መከናወኑን ለአሜርካ ድምጽ ገልጸዋል። በምርጫዉ ከ150 በላይ የምርጫ ታዛቢዎች ተሳትፈዋል ብለዋል፣ ገልሞ ዳዊት ተጨማሪ አለዉ።</description>
ሕወሓት ለድርድር ያስቀመጣቸው ቅድመ ሁኔታዎች
            <description>በሕወሐት የሚመራው የትግራይ ክልል መንግሥት፣ የተኩስ ማቆም  ስምምነት ለማድረግ፣ ቅድመ ሁኔታዎችን አስቀመጠ። የክልሉ መንግስት ባወጣው መግለጫ፣ የኤርትራና የአመራ ክልል ሃይሎች ከክልሉ እንዲወጡ፣ ከክልሉ አለም አቀፍ በረራ ማካሄድን ጨምሮ፣ ሁሉም መገናኛ እንዲከፈቱ፣ ወደ ትግራይ ማንኛውም የፌደራል መንግስት፣ የጸጥታ አካል እንዳይገባ የሚሉ ቅድመ ሁኔታዎች ይገኙባቸዋል።(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)</description>