በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በፈቃዱ ሃይሉ ለፍርድ ቤት የተከሳሽነት ቃሉን ሰጥቷል


ፋይል ፎቶ - በፈቃዱ ኃይሉ
ፋይል ፎቶ - በፈቃዱ ኃይሉ

ቀደም ሲል ለፖሊስ የሰጠው ቃል በግድ የተሰጠ በመሆኑ ውድቅ እንዲደረግለትም ጠይቋል።

ከአስሩ የኢንተርኔት አምደኞችና ጋዜጠኞች መካከል ሕዝብን ለአመጽ በማነሳሳት ወንጀል የተከሰሰው በፈቃዱ ሃይሉ ለፍርድ ቤት የተከሳሽነት ቃሉን ትናንት ሰጥቷል።

ቀደም ሲል ለፖሊስ የሰጠው ቃል በግድ የተሰጠ በመሆኑ ውድቅ እንዲደረግለትም ጠይቋል።

ተከሳሹ የባለሙያ ምስክሩን በችሎት አስደምጧል። መለስካቸው አምሃ ዝርዝሩን ይዟል ከድምጽ ፋይልይ ያድምጡ።

በፈቃዱ ሃይሉ ለፍርድ ቤት የተከሳሽነት ቃሉን ሰጥቷል
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:47 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG