በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በእስር ላይ የሚገኙት የአራቱ የዞን ዘጠኝ አምደኞችና ጋዜጠኞች ጉዳይ


 የዞን ዘጠኝ አምደኞችና ጋዜጠኞች
የዞን ዘጠኝ አምደኞችና ጋዜጠኞች

ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች ቡድን እስካሁን በእስርዓይ የሚገኙት አራቱ የዞን ዘጠኝ አምደኞችና ጋዜጠኞች ክሳቸው እንዲነሳና ከእስር እንዲለቀቁ ጉዳያቸውን የሚያየውን የኢትዮጵያ ፍርድ ቤት ጠየቀ።

አንድ ዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት፥ እስካሁን በእስርዓይ የሚገኙት አራቱ የዞን ዘጠኝ አምደኞችና ጋዜጠኞች ክሳቸው እንዲነሳና ከእስር እንዲለቀቁ ጉዳያቸውን የሚያየውን የኢትዮጵያ ፍርድ ቤት ጠየቀ።

በመጻፋቸው ብቻ የረጅም ጊዜ እስር ሊጠብቃቸው የሚችሉት አምደኞች ቀድሞውንም ያለበቂ ምክኒያት ነውና የታሰሩት ፍርድ ቤቱ ክሳቸውን ጥሎ በነጻ ሊያሰናብታቸው ይገባል ነው ያለው፤ ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች ቡድን።

በሽብር ተወንጅለው ጉዳያቸው በነገው ዕለት ለሰላሳ ሰባተኛ ጊዜ የሚታየው አራቱ አምደኞች አጥናፍ ብርሃኔ፥ በፍቃዱ ኃይሉ፥ አቤል ዋበላና ናትናኤል ፈለቀ ናቸው።

በእስር ላይ የሚገኙት አራቱ የዞን ዘጠኝ አምደኞችና ጋዜጠኞች ጉዳይ /ርዝመት - 1ደ13ሰ/
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:12 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG