በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ክፍል 3፡ የኢትዮጲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለአሜሪካ ድምፅ ራድዮ የሰጡት ቃለ-ምልልስ

የኢትዮጵያ ዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም [ከፌስ ቡክ ገፅ የተገኘ ፎቶ]
የኢትዮጵያ ዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም [ከፌስ ቡክ ገፅ የተገኘ ፎቶ]

የኢትዮጵያ ዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም በልዩ ልዩ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከአሜሪካ ድምፅ ራድዮ ጋር ተወያይተዋል።

የኢትዮጵያው ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ለአድማጮች ልዩ ልዩ ጥያቄዎች መልስ መስጠት የጀመሩበት ዝግጅት ክፍል ሦስት ነው። የመጀመሪያውን ክፍል ዝግጅት ባለፈው ቅዳሜ መቅረቡ ይታወቃል። ይህንን ፋይል በመጫን ሊያዳምጡ ይችላሉ። ሁለተኛውንም ክፍል ይህንን ፋልይ በመጫን ያዳምጡ።

ሚንስትሩ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ወቅታዊ ሁኔታን አስመልክተው ለአድማጮች ጥያቄ የሰጡት መልስ ነው። ትዝታ በላቸው ዝግጅቱን አቅርባዋለች። ከዚህ በታች ያለውን የድምጽ ፋይል በመጫን ያዳምጡ።

ክፍል 3፡ የኢትዮጲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለአሜሪካ ድምፅ ራድዮ የሰጡት ቃለ-ምልልስ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:04 0:00

XS
SM
MD
LG