በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩናይትድ ስቴትስ ባለሥልጣናት የኢትዮጵያ መንግሥት ያሰራቸው ሰላማዊ ሰልፈኞች ፍትህ እንዲሰጥ ጥሪ አቀረቡ

ፋይል ፎቶ - የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር የአፍሪቃ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ሊንዳ ቶማስ ግሪንፊልድ (Linda Thomas-Greenfield)
ፋይል ፎቶ - የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር የአፍሪቃ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ሊንዳ ቶማስ ግሪንፊልድ (Linda Thomas-Greenfield)

የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር የአፍሪቃ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ሊንዳ ቶማስ ግሪንፊልድ ለጋዜጠኞች እንዳብራሩት በኦሮሚያ ክልል በተፈጠረዉ ሁኔታ ምክንያት የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን የስፋ ሰለመሆኑም ከኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት ጋር የጋራ መግባባት አለ።

በኢትዮጵያ የኦሮሚያ ክልል የተወሰደዉ የሃይል እርምጃ ስህተት መሆኑን ባለስልጣናት አዉቀዋል ሲሉ ሁለት የዩናትድ ስቴትስ (United States) ከፍተኛ ባለስልጣናት አዲስ አበባ ዉስጥ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ተናገሩ።

የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር የአፍሪቃ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ሊንዳ ቶማስ ግሪንፊልድ (Linda Thomas-Greenfield)
የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር የአፍሪቃ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ሊንዳ ቶማስ ግሪንፊልድ (Linda Thomas-Greenfield)

በዩናትድ ስቴትስ (United States) ዓለም አቀፍ የተራድኦ ድርጅት ዩኤስኤይድ (USAID) ዳይሬክተር ጌል ስሚዝ (Gale Smith) እና የዩናትድ ስቴትስ (United States) የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር የአፍሪቃ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ሊንዳ ቶማስ ግሪንፊልድ (Linda Thomas-Greenfield) ለጋዜጠኞች እንዳብራሩት በኦሮሚያ ክልል በተፈጠረዉ ሁኔታ ምክንያት የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን የሰፋ ሰለመሆኑም ከኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት ጋር የጋራ መግባባት አለ።

ጌል ስሚዝ፤ የዩኤስኤአይዲ አስተዳዳሪ (ፋይል ፎቶ - አሶሽየትድ ፕረስ/AP)
ጌል ስሚዝ፤ የዩኤስኤአይዲ አስተዳዳሪ (ፋይል ፎቶ - አሶሽየትድ ፕረስ/AP)

​እስክንድር ፍሬዉ ተከታዮን ዘግቧል ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

የዩናይትድ ስቴትስ ባለሥልጣናት የኢትዮጵያ መንግሥት ያሰራቸው ሰላማዊ ሰልፈኞች ፍትህ እንዲሰጥ ጥሪ አቀረቡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:30 0:00

የዩናይትድ ስቴትስ ባለሥልጣናቱ የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ሃያ ስድስተኛ ጉባዔ በአዲስ አበባ ውስጥ ለመሳተፍ ነው የተጓዙት። የጉባዔውን ፎቶ መድብሎች ለመመልከት ከዚህ በታች ያለውን መድብል ይጫኑ።

XS
SM
MD
LG