በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዘንድሮውን ዓይነት ከፋፋይ ምርጫ ታይቶ እንደማያውቅ ተነገረ


የድምፅ መስጫ ሳጥን
የድምፅ መስጫ ሳጥን

ዲሞክራቷ ሂላሪ ክሊንተን እና ሪፑብሊካኑ ዶናልድ ትራምፕ ትላንት በምርጫው ዕለት ዋዜማ የምረጡኝ ዘመቻቸውን በበርካታ ክፍለ ግዛቶች አካሂደዋል።

በዩናይትድ ስቴትስ የቅርብ ጊዜ ታሪክ የዘንድሮውን ዓይነት ከፋፋይ ምርጫ ታይቶ አይታወቅም ተብሏል።

ዶናልድ ትራምፕ
ዶናልድ ትራምፕ

​በሕዝብ አስተያየት መለኪያዎች መሠረት ሂላሪ በሁለቱም በምርጫ ውጤት ላይ ወሳኝነት አላቸው በሚባሉ ክፍለ ግዛቶች፥ ባነስተኛ የድምፅ ብልጫ ያለማቋረጥ ተቀናቃኛቸውን ዶናልድ ትራምፕን እየመሩ ናቸው።

ሂላሪ ክሊንተን
ሂላሪ ክሊንተን

ባልደረባችን ጂም ማሎኒ ሁለቱ ዕጩ ተወዳዳሪዎችና ደጋፊዎች ለማግኘት በመጨረሻዋ ደቂቃ እያካሄዱ በአሉት እልህ አስጨራሽ ትግል ዙሪያ ተከታዩን ዘግቧል ሰሎሞን ክፍሌ ያቀርበዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

የዘንድሮውን ዓይነት ከፋፋይ ምርጫ ታይቶ እንደማያውቅ ተነገረ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:07 0:00

XS
SM
MD
LG