በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩናይትድ ስቴትስ ሠላማዊ የሥልጣን ሽግግር ተጀመረ


ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ከተመራጩ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ጋር በዋይት ሃውስ ኦቫል አፊስ(በቤተመንግሥቱ የፕሬዚዳንት ቢሮ)
ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ከተመራጩ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ጋር በዋይት ሃውስ ኦቫል አፊስ(በቤተመንግሥቱ የፕሬዚዳንት ቢሮ)

ከባድ ትግል የተካሄደበት የዩናይትድ ስቴትስ የምርጫ ዘመቻ አብቅቶ ሠላማዊ የሥልጣን ሽግግር ተጀመረ፡፡

አሜሪካውያን መራጮች ዶናልድ ትራምፕን ለቀጣዩ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንትነት መርጠዋል።

መራራና ከፋፋይ የሆነው የምርጫ ዘመቻ ከአበቃ በኋላ የአሜሪካ ዲሞክራሲ መሠረት የሆነው ሠላማዊ የስልጣን ሽግግር ሂደት ተጀመሯል።

የአሜሪካ ድምፅ ራድዮ ዘጋቢ ክሪስ ሚክንስ ያጠናቀረውን ዘገባ አዳነች ፍስህየ ታቀርበዋለች።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

የዩናይትድ ስቴትስ ሠላማዊ የሥልጣን ሽግግር ተጀመረ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:17 0:00

XS
SM
MD
LG