በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፓሪስ ጥቃት ስደተኞችን ላለመርዳት ምክንያት እንዳይሆን ተባለ


የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች መርጂያ ድርጅት (UNHCR) አሸባሪዎች ፓሪስን ማጥቃታቸዉ የጦርነት ሰለባ ሆኑ ስድተኞችን ላለመርዳት ምክንያት እንዳይሆን ጥሪ አቀረበ።

የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች መርጂያ ድርጅት (UNHCR) አብዛኞቹ ወደ አዉሮፓ የሚነጉዱት ሰዎች ከጦርነት ሕይወታቸዉን ለማዳን የሚሸሹ ናቸዉ፣ አሽባሪዎች አይደሉም ብሏል።

አብዛኞቹ የሶሪያ ስደተኞች ፓርስ ላይ ጥቃት ከጣሉት ዓይነት ኢሰብአዊ አሸባሪዎች የሚሸሹ ናቸዉ። ሕይወታቸዉን ለማዳን ያልተለመዱ መንገዶችን በመጠቀም ወደ የአዉሮፓ ባህር ጠረፍ ለመድረስ የሚጥሩ ስደተኞች ናቸው ብለዋል።

የመንግስትታቱ የስደተኞች መርጂያ ድርጅት (UNHCR) ቃል አቀባይ መሊሳ ፍለሚንግ (Melissa Fleming)፣ ጄኔቫ ከሚገኘዉ የድርጅቱ ዋና ማእከል ሊሳ ሺላይን የላከችዉን ዘገባ ትዝታ በላቸዉ ካጠናቀረችዉ ዘገባ ያድምጡ።

የፓሪስ ጥቃት ስደተኞችን ላለመርዳት ምክንያት እንዳይሆን ተባለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:31 0:00

XS
SM
MD
LG