የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትና የአፍሪካ ሕብረት በመካከለቸው የሚኖረውን ትብብርና የማስተባበር ተግባርን ከፍ ለማድረግ የሚያስችላቸውን እርምጃ ትላንት ወስደዋል።
የሠላምና የፀጥታ አጋርነታቸውን ለማጠናከር የሚያስችል ማዕቀፍም ፈርመዋል።
ዘጋብያችን ማርግሬት በሽር ከተባበሩት መንግሥት ድርጅት ፅሕፈት ቤት የላከችውን ዘገባ አዳነች ፍሰሀየ ታቀርበዋለች።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ