በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕና የመገናኛ ብዙሃን ግብግብ


የቤተ መንግሥት ቃለ አቀባይ ሻን ስፓይሰር
የቤተ መንግሥት ቃለ አቀባይ ሻን ስፓይሰር

የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የዋይት ሃውስ ቤተመንግሥት ቃል አቀባይ፣ አስረዳደሩ ለመገናኛ ብዙሃን ለመዋሸት በጭራሽ ዓላማ የለውም ብለዋል፡፡

የአስተዳደሩን የመጀመሪያ ቀናት ዜና በጻፉት ጋዜጠኞችና በፕሬዚዳንቱ መካከል ተደጋጋሚ ውዝግብ ከተካሄደ በኋላ ነው የቤተ መንግሥት ቃለ አቀባይ ሻን ስፓይሰር ይህን አስተያየት የሰጡት፡፡ የአሜሪካ ድምፅ ብሔራዊ ጉዳዮች ዘጋቢ ጄም ማሎን ያጠናቀረውን ትዝታ በላቸው ታቀርባለች፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕና የመገናኛ ብዙሃን ግብግብ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:44 0:00

XS
SM
MD
LG