በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአውሮፓ ኮሚሽን በኤል ኒኞ ምክኒያት ለተከሰተው ድርቅ ምላሽ €122.5 ሚልዮን እንደሚሰጥ ይፋ አደረገ

በሶማልያ ድንበር አካባቢ የሚትገኝ የሽንሌ ዞን ኢትዮጵያውያን ነዋሪዎች የአውሮፓ ኮምሽን ያቀረበውን የምግብ እርዳታ ለመቀበል ተሰልፈው /ፎቶ አሶሽየትድ ፕረስ/
በሶማልያ ድንበር አካባቢ የሚትገኝ የሽንሌ ዞን ኢትዮጵያውያን ነዋሪዎች የአውሮፓ ኮምሽን ያቀረበውን የምግብ እርዳታ ለመቀበል ተሰልፈው /ፎቶ አሶሽየትድ ፕረስ/

ድጋፉ በዚሁ ድርቅ ምክኒያት የአስቸኳ ጊዜ የምግብ እርዳታ የሚያስፈልጋቸውን ዜጎች ፍላጎት ለማሟላት የሚውል መሆኑን ኮሚሽኑ ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

የአውሮፓ ኮሚሽን በኤል ኒኞ ምክኒያት ለተከሰተው ድርቅ ምላሽ የሚሆን የ €122.5 ሚልዮን እንደሚሰጥ ይፋ አደረገ

ድጋፉ በዚሁ ድርቅ ምክኒያት የአስቸኳ ጊዜ የምግብ እርዳታ የሚያስፈልጋቸውን ዜጎች ፍላጎት ለማሟላት የሚውል መሆኑን ኮሚሽኑ ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

እስክንድር ፍሬው ከአዲስ አበባ የላከው አጠር ያለ ዘገባ አለ፣ ከድምጽ ፋይሉ በመጫን ያድምጡ።

የአውሮፓ ኮሚሽን በኤል ኒኞ ምክኒያት ለተከሰተው ድርቅ ምላሽ €122.5 ሚልዮን እንደሚሰጥ ይፋ አደረገ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:55 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የድርቁን ሁኔታ ለመከታተል ከዚህ በፊት የዘገብናቸውን ዝርዝሮች ይህንን ፋይል በመጫን ይጉብኙ፣ ቪድዮዎችንም ከዚህ በታች ይመልከቱ።

የሚጠጣ ወኃ እጥረት ኤሊ ዳር እና ገዋኔ ዞኖች ውስጥ በአፋር ክልል
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:40 0:00

የድርቅ ሁኔታ በኢትዮጵያ ዶዶታ ወረዳ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:06 0:00

XS
SM
MD
LG