በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝ ሦስተኛ ምሥክር ተሰማ


ተመስገን ደሣለኝ - የፍትሕ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ
ተመስገን ደሣለኝ - የፍትሕ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ




please wait

No media source currently available

0:00 0:03:06 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 16ኛ ወንጀል ችሎት በዛሬ ውሎው መንግሥትን በሃሰት በመወንጀል እና ስም ማጥፋትን ጨምሮ በተለያዩ ክሦች የተወነጀለውን ጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝን ጉዳይ ተመልክቷል፡፡

ጋዜጠኛው የተወነጀለባቸው ፅሁፎች የግል አስተያየቶችና ሙያዊ መሠረትን የተከተሉ መሆናቸውን የምሥክርነት ቃላቸውን የሰጡት ሦስተኛው የተከላካይ ምሥክር አስረድተዋል፡፡

ፅሁፎቹ ለሕጋዊነት አፅንዖት በመስጠት ሊደርስ የሚችለውን ጉዳት ለመቀነስ መሞከሩን መስክረዋል፡፡

ሂደቱን የተከታተለው መለስካቸው አምኃ ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል፤ አድምጡት፡፡
XS
SM
MD
LG