በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በካሜሮን ሰሜናዊ ድንበር ባጋጠመ የአጥፍቶ ጠፊ ጥቃት 13 ሰዎች ተገደሉ


ካሜሩን ትላንት ማታ ሊማኒ ከተማ ውስጥ በአጥፍቶ ጠፊ ጥቃት 13 ሰዎች ከተገደሉ በኋላ፥ ካሜሮን ከናይጀሪያ ጋር በምትዋሰንበት ራቅ ብሎ በሚገኘው ሰሜናዊ ድንበሯ ላይ ተጨማሪ ወታደሮችን አሠማራለሁ ብላለች።

በካሜሩን የሰሜናዊ ክልል አስተዳዳሪ ሚዲያዋ ባከሪ መግለጫ መሠረት፥ ሁለት ወጣት አጥፍቶ ጠፊዎች ናቸው ትላንት ከመሸ ከናይጄሪያ ቦርኖ ግዛት ድንበር አቋርጠው የገቡት፡ አንደኛው የታጠቀውን ፈንጂ ወጣቶች ተሰብስበው ፊልም በሚያዩበት ስፍራ ሲተኩስ ሁለተኛው መስጊድ ውስጥ አፈንድቷል ሲሉም አስረድተዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

በካሜሮን ሰሜናዊ ድንበር ባጋጠመ የአጥፍቶ ጠፊ ጥቃት 13 ሰዎች ተገደሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:40 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG