በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዳርፉር ውስጥ ለ3 ቀን የተካሄደው ውሳኔ-ሕዝብ ዛሬ ያበቃል

እ. አ. አ. ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ እየተካሄደ ያለውን ውጊያ የሸሹ ብዙ ሺህ ዜጎች ድምፅ መስጠት ያለመቻላቸውደግሞ በረፈረንደሙ ተዓማኒነት ላይ ብዙ ጥያቄዎችን አስነስቷል።

በሱዳን የዳርፉር ግዛት የዳርፉርን አምስት ክፍላተ ሀገር በአንድ አስተዳደር ሥር አዋቅሮለማዋሃድ የታቀደ አነታራኪ ሕዝበ ውሳኔ በያዝነው ሣምንት ውስጥ እየተካሄደ ነው።

እ. አ. አ. ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ እየተካሄደ ያለውን ውጊያ የሸሹ ብዙ ሺህ ዜጎች ድምፅ መስጠት ያለመቻላቸውደግሞ በረፈረንደሙ ተዓማኒነት ላይ ብዙ ጥያቄዎችን አስነስቷል።

ከናይሮቢ ጂል ክሬግ (Jill Craig) አጭር ዘገባ ልካለች። ሰሎሞን ክፍሌ አቅርቦታል።

ዳርፉር ውስጥ ለ3 ቀን የተካሄደው ውሳኔ-ሕዝብ ዛሬ ያበቃል
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:01 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG