በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የደቡብ ሱዳን አብያተ ክርስቲያናት ከ8ሺሕ 5መቶ በላይ ስደተኞችን አስጠለለ

የቅድስት ማርያም የክርስቲያኖች ተራድዖ ካቴድራል በአሁኑ ወቅት ባለፈው ሰኔ ወር በዋኡ ከተማ አካባቢ በተካሄደው የርስ በርስ ጦርነት ቤት ንብረታቸውን ጥለው የሸሹ ከ8ሺሕ 5መቶ በላይ ደቡብ ሱዳናውያንን እያስተናገደ መሆኑም ታውቋል።

XS
SM
MD
LG