በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጋራ ምክር ቤት አባል ድርጅቶች መግለጫ ሠጡ


ሊካሄድ የታቀደው የገዥው ፓርቲ እና የተቃዋሚዎች ድርድር መንደርደሪያ የሆነ ስብሰባ የካቲት 8/2009 ዓ.ም መጠራቱን ተሳታፊዎች አስታወቁ፡፡

ሊካሄድ የታቀደው የገዥው ፓርቲ እና የተቃዋሚዎች ድርድር መንደርደሪያ የሆነ ስብሰባ የካቲት 8/2009 ዓ.ም መጠራቱን ተሳታፊዎች አስታወቁ፡፡ በሌላም በኩል ከኢህአዴግ ጋር ለደራደር የተጋበዙ ፓርቲዎች አንድ አቋም ይዘው እንደሚቀርቡ ዛሬ መግለጫ የሰጡ አስራ አንድ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ተስፋቸውን ገልፀዋል፡፡

በድርድሩ የሚኖረው አካሄድ የሚወሰነው በሥነ ስርዓት ደንቡ ላይ በሚደረገው ውይይት መሆኑን የኢህአዴግ ቃል አቀባይ ለአሜሪካ ድምፅ አስረድተዋል፡፡

ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግና ሃያ አንድ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ለሚሳተፉበት ድርድር ዝግጅት እየተደረገ ሃሳቦች እየቀረቡ ነው፡፡ የድርድሩን የሥነ ስርዓት ደንብ በተመለከተ ተሳታፊ ፓርቲዎች ሁሉ ሃሳባቸውን በፁሐፍ እንዲያቀርቡ ተጠይቀዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የጋራ ምክር ቤት አባል ድርጅቶች መግለጫ ሠጡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:17 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG