በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ምርጫ ቦርድ ለሰማያዊ ፓርቲ ዕውቅና ሰጠ


የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከቀናት በፊት በነበረው መደበኛ ስብሰባው ሰማያዊ ፓርቲ ከአምስት ወራት በፊት ያካሄደውን ጠቅላላ ጉባዔ ተቀብሎ ዕውቅና መስጠቱን አመለከተ፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከቀናት በፊት በነበረው መደበኛ ስብሰባው ሰማያዊ ፓርቲ ከአምስት ወራት በፊት ያካሄደውን ጠቅላላ ጉባዔ ተቀብሎ እውቅና መስጠቱን አመለከተ፡፡ ዕውቅናው የዘገየው በማጣራት ሂደት እንደሆነም ቦርዱ ለፓርቲው በፃፈው ደብዳቤ ጠቁሟል፡፡ የቀድሞው የፓርቲው መሪና የአሁኑ መሪ በጉባዔው ሕጋዊነት ሲዎዛገቡ ቆይተዋል፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ትናንት ለሰማያዊ ፓርቲ ለፃፈው ድብዳቤ ቦርዱ የካቲት 7 ቀን 2009 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛው ስብሰባው ፓርቲው ያቀረበው የጠቅላላው ጉባዔ ሰነድ በሕጉና በፓርቲው መተዳደሪያው ደንብ የተፈፀመ ሰለመሆኑ ከመረመረ በኋላ ፓርቲው ያካሄደውን ጠቅላላ ጉባዔ በመቀበል ዕውቅና ሰጥቷል ይላል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ምርጫ ቦርድ ለሰማያዊ ፓርቲ ዕውቅና ሰጠ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:20 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG