በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ማርቲን ሉተር ኪንግ

"...ከተስፋ መቁረጥ ተራራ የተጠረበ የተስፋ ደንጊያ..."
"...ከተስፋ መቁረጥ ተራራ የተጠረበ የተስፋ ደንጊያ..."

ማርቲን ሉተር ኪንግ ጥር 7 / 1921 ዓ.ም፤ ጆርጂያ ግዛት ዋና ከተማ አትላንታ ውስጥ ተወለዱ፡፡ መጋቢት 4 / 1960 ዓ.ም፤ ቴነሲ ግዛት ውስጥ በምትገኘው ሜምፊስ ከተማ በነፍሰ ገዳይ ጥይት በ39 ዓመት ዕድሜአቸው ተገደሉ፡፡

please wait

No media source currently available

0:00 0:06:22 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ማርቲን ሉተር ኪንግ ጥር 7 / 1921 ዓ.ም፤ ጆርጂያ ግዛት ዋና ከተማ አትላንታ ውስጥ ተወለዱ፡፡ መጋቢት 4 / 1960 ዓ.ም፤ ቴነሲ ግዛት ውስጥ በምትገኘው ሜምፊስ ከተማ በነፍሰ ገዳይ ጥይት በ39 ዓመት ዕድሜአቸው ተገደሉ፡፡

ታላቁ የዋሺንግተን ሰልፍ - ነኀሴ 22 / 1955 ዓ.ም
ታላቁ የዋሺንግተን ሰልፍ - ነኀሴ 22 / 1955 ዓ.ም

ማርቲን ሉተር ኪንግ እጅግ በርትቶ በነበረው የዘር መድልዎ ዘመን ለሲቪል መብቶች መከበር በመሩት ሰላማዊ ትግል አሜሪካን “ከጭለማ ወደ ብርሃን ያወጣ ቅርስ አትርፈዋል” ተብሎ ይነገርላቸዋል፡፡

የማርቲን ሉተር ኪንግ /ጁኒየር/ የልደት ቀን በየዓመቱ የአውሮፓ ጃንዋሪ በገባ ሦስተኛው ሰኞ ብሄራዊ ክብረ በዓል ሆኖ በዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤት ከተወሰነና ፕሬዚዳንት ሮናልድ ሬጋን ጥቅምት 23 / 1976 ዓ.ም ከፈረሙት በኋላ ሕግ ሆኖ ወጥቶ ለመጀመሪያ ጊዜ ሥራ ላይ ከዋለበት ከጥር 12 / 1978 ዓ.ም አንስቶ ላለፉት 37 ዓመታት እየተከበረ ይገኛል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG