በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የማንነት ጥያቄአችን ምላሽ አላገኘም ይላሉ ቁጫ ሕዝብ ተወካዮች


የኢትዮጵያ ካርታ
የኢትዮጵያ ካርታ

የፌዴሬሽን ምክር ቤት ጥያቄዉ የደረሰዉ ቢሆንም፣ ለአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ምንም ዓይነት መግለጫ አልሰጥም ብሏል።

የቁጫ ሕዝብ የማንነት ጥያቄ እስከ ዛሬም ተገቢ ምላሽ እንዳላገኘ በሕዝቡ ዉክልና ተሰጥቶናል ያሉ ሰዎች አስታወቁ።

ጥያቄዉን ያቀረቡ ላይ ወረዳዉ በተለያዩ ሰዎች ከሶ ማሰርና ማሳደድ ጭምር ልዩ ልዩ በደሎችን እንደሚፈጽም ተናግረዋል። የፌዴሬሽን ምክር ቤት ጥያቄዉ የደረሰዉ ቢሆንም፣ ለአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ምንም ዓይነት መግለጫ አልሰጥም ብሏል።

ሙሉዉን ዘገባ ከመለስካቸዉ አመሃ ለማዳመጥ የድምጽ ፋይሉን ይጫኑ።

የማንነት ጥያቄአችን ምላሽ አላገኘም ይላሉ ቁጫ ሕዝብ ተወካዮች
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:26 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG