በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኮንጎ ብራዛቪል የተኩስ ልውውጥ ሶስት ፖሊሶችና ሁለት ታጣቂዎች ተገደሉ

ፋይል ፎቶ - የኮንጎ ፕረዚዳንት ዴኒስ ሳስዋ ንጉዌሶ እ.አ.አ. በ 2015
ፋይል ፎቶ - የኮንጎ ፕረዚዳንት ዴኒስ ሳስዋ ንጉዌሶ እ.አ.አ. በ 2015

ውጊያው የተከፈተው የሀገሪቱ ፕረዚዳንት ዴኒስ ሳስዋ ንጉዌሶ በአጨቃጫቂ ምርጫ ለሶስተኛ ጊዜ ካሸነፉ ባኋላ ነው።

በኮንጎ ሪፑብሊክ መዲና ብራዛቪል ትላንት በተደረገ የተኩስ ልውውጥ ሶስት ፖሊሶችና ሁለት ታጣቂዎች እንደተገደሉ ተዘግቧል።

የኮንጎ ካርታ
የኮንጎ ካርታ

ውጊያው የተከፈተው የሀገሪቱ ፕረዚዳንት ዴኒስ ሳስዋ ንጉዌሶ በአጨቃጫቂ ምርጫ ለሶስተኛ ጊዜ ካሸነፉ ባኋላ ነው።

ፖሊሶች እንደሚሉት “ኒንጃዎች” የተባለው ጸረ ንጉሶ ሚልሻ የቀድሞ አባላት በአከባቢው የፖሊስ ጣብያ፣ በወታደራዊና በመንግስት መስሪያ ቤቶች ላይ ወረራ አካሄደው በእሳት አጋይተዋቸዋል።

XS
SM
MD
LG