የ‘ቆሼ’ ሰፈር አሳዛኝ አደጋ
ትላንት አስራዘጠኙ ሟቾች በደ/ከዋክብት አቡነ አረጋዊ ቤተክርስቲያንና አምስቱ ደግሞ በኮልፌ ሙስሊም የመቃብር ስፍራ፤ የቀሪዎቹ የቀብር ሥነ ስርዓት በለቡ ገብርኤል ቤ/ክርስቲያንና በኮልፌ ቀራኒዮ በሚገኙ መካነ መቃብሮች ተፈጽሟል። ዛሬም ወደ አርባ የሚሆኑ ሟቾች ቀብራቸው ተፈፅሟል። በአካባቢው የሚኖረው ጋዜጠኛ አሸናፊ እንዳለ ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ በተለምዶ 84 ሰፈር በሚባለው የወጣት ማዕከል የሚገኙ ከአደጋው የተረፉ ዜጎችን በጎበኘበት ወቅት የተመለከተውን ለቪኤ ገልጿል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 28, 2024
ሠላሳ ዓመታት ያለፉት የኢትዮጵያ የሥነ ሕዝብ ፖሊሲ
-
ማርች 28, 2024
በጋቦን ብሔራዊ ምክክር ሊጀመር ነው
-
ማርች 28, 2024
በኢየሩሳሌም የሚገኙ የጋዛ ሆስፒታል ታማሚዎች ስጋት ገብቷቸዋል
-
ማርች 28, 2024
በተጠናከረው የሩሲያ የሚሳዬል ጥቃት ዩክሬናውያን የአሜሪካን ርዳታ ይሻሉ
-
ማርች 28, 2024
አማራ ክልል ለትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር መግለጫ ምላሽ ሰጠ
-
ማርች 28, 2024
በወለጋ ዞኖች በቀጠለው ግጭት 16 ሲቪሎች መገደላቸው ተገለጸ
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ