ዋሺንግተን ዲሲ —
ሰራተኞቹ ጊዚያዊ መጠለያዎቹን ለማፍረስ ግዙፍ ማፍረሻዎችን ይዘው እንደነበር ተገልጿል።
የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ጄፍ ካስተር ያጠናከረውን ትዝታ በላቸው ታቀርበዋለች።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምጽ ያዳምጡ።
ፈረንሣይ ውስጥ "ጫካው" የሚባለውን የስደተኞች ሰፈር የማፍረስ ተግባር ዛሬ ተጠናቋል።