በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አምስተኛዉ የጣና ፎረም ከወር በኋላ በባህር ዳር ይከፈታል


የጣና ፎረም
የጣና ፎረም

አገሮች ፎረሙ የመነጩ ሃሳቦችን እየተጠቀሙ ነዉ ተባለ

አፍሪቃ በሚያጋጥሟት የጸጥታ ችግር ላይ የሚወያየዉ የጣና ፎረም ያመነጫቸዉ የመፍትሔ ሃሳቦች አዎንታዊ አስተዋጽኦ እያበረከቱ መሆኑን አማካሪ ቦርዱ አስታዉቀቅዋል።

የጣና ፎረም አማካሪ ቦርድ ሊቀመንበር የሆኑት የቀድሞ የናይጄሪያ ፕሬዚደንት ኦሊሴጎን ኦባሳንጆ እንዳሉት፣ አገሮች የሚመነጩትን ሃሳቦች እየተጠቀሙባቸዉ ነዉ።

​አምስተኛዉ የጣና ፎረም ስብሰባም ከአንድ ወር በኋላ በባህር ዳር ይካሄዳል።

እስክንድር ፍሬዉ ዝርዝሩን ዘግቧል።

ለዝርዝሩ የድምጽ ፋይሉን በመጫን የእስክንድር ፍሬዉን ዘገባ ያድምጡ።

አምስተኛዉ የጣና ፎረም ከወር በኋላ በባህር ዳር ይከፈታል
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:56 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG