በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፎቶ መድብል፡ የአውሮፓ ሕብረት አባሎች ወደ 160 ሽህ ስደተኞችን ማስፈር የመጀመርያ ፕሮግራም


ባለፈው ዓርብ 19 ኤርትራዊያን አምስት ሴቶችን ጨምሮ ከሮም ወደ ስዊድን ሀገር መግባታቸውን የተበበሩት መንግስታት ድርጅት ባለስልጣናት አስታውቀዋል።

ባለፈው ሳምንት የአውሮፓ ሕብረት 28 አባሎች ወደ 160 ሽህ የሚጠጉ ስደተኞችን ወደ ሌሎች አባል ሃገሮች ለማስፈር እንደተስማሙ ዘግበን ነበር። ከእነዚህ ውስጥ አብዛኞቹ ኤርትራውያን መሆናቸው ታውቋል። 19 ኤርትራዊያን አምስት ሴቶችን ጨምሮ ከሮም ወደ ስዊድን ሀገር መግባታቸውን የተበበሩት መንግስታት ድርጅት ባለስልጣናት አስታውቀዋል። ይህንን በተመለከተ፣ ሳሌም ሰለሞንና ሄኖክ ሰማእግዜር አቀናብረው ያዘጋጁትን ዝርዝር አለ። ሙሉውን ዘገባ ለመስማትና ለማንበብ ይህንን ፋይል ይጫኑ።

ይህ በሜዲትራንያን ባህርን አቋርጠው ወደ ጣሊያንና ግሪክ የሚገቡትን ስደተኞች መንገድና ኤርትራውያኑ ወደ ስዊድን በሚሄዱበት ግዜ በቦታው ተገኝተው የነበሩ የአሶሽዬትድ ፕረስ (Associated Press)ጋዜጠኞች የላኩት የፎቶ መድብል ነው።

XS
SM
MD
LG