በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር የጤና መድህን ዋስትናንና የትራፊክ ሕግ ለማስፈጸም የሚያስችሉ መመሪያዎች የመጡበት መንገድ የተሳሳተ ነው ብለዋል


ፋይል ፎቶ - የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ
ፋይል ፎቶ - የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ

መመሪያዎች መዉጣት የነበረባቸዉ በመስሪያ ቤት ጠረጴዛዎች ሳይሆን ከተጠቃሚዉ ሕብረተሰብ ጋር በሚደረግ ዉይይት ነዉ ብለዋል።

የጤና መድህን ዋስትናንና የትራፊክ ሕጉን ለማስፈጸም የሚያስችሉ መመሪያዎች የመጡበት መንገድ የተሳሳተ መሆኑን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ተናገሩ።

መመሪያዎች መዉጣት የነበረባቸዉ በመስሪያ ቤት ጠረጴዛዎች ሳይሆን ከተጠቃሚዉ ሕብረተሰብ ጋር በሚደረግ ዉይይት ነዉ ብለዋል።

ፋይል ፎቶ - የኢትዮጵያ ፓርላመንት
ፋይል ፎቶ - የኢትዮጵያ ፓርላመንት

ጥፋትን በመዘገብ ላይ የተመሰረተዉን አዲሱን የትራፊክ ሕግ በተመለከተም በቂ ዉይይት አለመደረጉን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል።

እስክንድር ፍሬዉ ዝርዝሩን አድርሶናል። ከዚህ በታች ያለውን የድምጽ ፋይል በማጫን ያዳምጡ።

ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG