በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ብዙ እህቶቼ ዐይኔ እያየ ፊት ለፊቴ ተደፍረዋል፤ ሞተዋል” - የሲና በረሃ የስደት ታሪኩን በፊልም የሠራው ወጣት


“ብዙ እህቶቼ ዐይኔ እያየ ፊት ለፊቴ ተደፍረዋል፤ ሞተዋል” - የሲና በረሃ የስደት ታሪኩን በፊልም የሠራው ወጣት
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:42 0:00

ዘካሪያስ ጥበቡ መስፍን አስቸጋሪውንና ሕይወት አስከፋዩን የስደት ጉዞ በእግሩ ከኢትዮጵያ ጀምሮ ከሦስት ዓመት የስደት መከራ በኋላ ካናዳ የደረሰ ወጣት ነው። ይህንን ታሪኩን ከ18 ዓመት በኋላ ወደኋላ ተመለሶ በፊልም “ዕውር አሞራ ቀላቢ” ሲል በፊልም ቀርፆ አስቀርቶታል። ፊልሙም በኒዩርክ የአፍሪካ ፊልም ፌስቲቫል ላይ ከጠንካራ ፊልሞች አንዱ ወይም “Centerpiece Night Film” ሆኖ ለመታየት ተመርጧል።

XS
SM
MD
LG