በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሺን የኦሮምያና የአማራን ሪፖርቶች ሊያቀርብ ነው

ፋይል ፎቶ - በኦሮሚያ በሰላማዊ ሰልፍ ወቅት የተገደለ ወጣት የቀብር ሥነ-ስርዓት የተሳተፉ ሃዘንተኛ
ፋይል ፎቶ - በኦሮሚያ በሰላማዊ ሰልፍ ወቅት የተገደለ ወጣት የቀብር ሥነ-ስርዓት የተሳተፉ ሃዘንተኛ

በኦሮምያና በአማራ ክልሎች ተፈፅመዋል የተባሉ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶችን የተመለከተ ሪፖርት ከሁለት ሣምንታት በኋላ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደሚያቀርብ የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሺን አስታወቀ።

በኦሮምያና በአማራ ክልሎች ተፈፅመዋል የተባሉ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶችን የተመለከተ ሪፖርት ከሁለት ሣምንታት በኋላ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደሚያቀርብ የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሺን አስታወቀ።

ኮሚሺኑ ያጣራው በሁለቱ ክልሎች ከተከሰቱ ግጭቶች ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን መሆኑን ኮሚሺነር አዲሱ ገብረ እግዚአብሄር ለሃገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ገልፀዋል።

የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሺን በመንግሥት የተቋቋመና ለመንግሥት የሚያደላ ተቋም ነው ሲሉ ተቃዋሚዎች ይተቻሉ።

ለተጨማሪ የእስክንድር ፍሬውን የአዲስ አበባ ዘገባ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሺን የኦሮምያና የአማራን ሪፖርቶች ሊያቀርብ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:02 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሺን የኦሮምያና የአማራን ሪፖርቶች ሊያቀርብ ነው - 2
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:46 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG