በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዓለም የኤነርጂ መሪዎች ጉባኤ በመጪዉ ሳምንት በአዲስ አበባ ይጀመራል


የዓለም የኤነርጂ መሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ
የዓለም የኤነርጂ መሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ

ኢትዮጵያ በኤነርጂ ዘርፍ ያለዉን ዓለምአቀፍ ልምድ እንድትቀስም እድል ይፈጥራል ሲሉ አንድ የዉሃ መስኖ ኤሌክትሪክ ሚኒስትር የስራ ሃላፊ ተናግረዋል።

የታላላቅ ዓለምአቀፍ ኩባንያዎች ስራ አስፈጻሚዎች በአዲስ አበባ የሚሰባሰቡት ሁልጊዜ አይደለም ብለዋል በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የኤነርጂ ጥናትና ክትትል ተጠባባቂ ዳይሬክተር አቶ ሳህሌ ታምሩ።

እስክንድር ፍሬዉ ተከታዮን ዘገባ ልኳል። ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የዓለም የኤነርጂ መሪዎች ጉባኤ በመጪዉ ሳምንት በአዲስ አበባ ይጀመራል /ርዝመት -5ደ52ሰ/
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:52 0:00

XS
SM
MD
LG